No media source currently available
የትግራይ ህዝብ ኅልውናና ደኅንነት አደጋ ውስጥ ለማስገባት በስፋት መስራቱና ይህም መካላከል ተችሏል፤ አሁንም ሰላም ለመጠበቅ የክልሉ መንግሥት እየሰራ ነው አሉ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብርጺዮን ገብረሚካኤል፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክቶ ከጋዜጠኞች ለተነሳላቸ ጥያቄ መልስ ሰጥተዋል::