በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመቀሌው ጉባዔ ተጠናቀቀ


የመቀሌው ጉባዔ ተጠናቀቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:16 0:00

በመቀሌ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው "ሃገር አቀፍ መድረክ ህገመንግሥትና ህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ሥርዓት ማዳን ተብሎ የተሰየመ ጉባዔ በትናትናው ዕለት አመሻሽ ተጠናቋል፡፡ በመድረኩ 38 ፌዴራሊስት ፖለቲካ ፓርቲዎች ጨምሮ የሀገር ሽማግሌዎችና ምሁራን ተሳታፊ ሁነዋል:: የመድረኩ ተሳታፊዎች በቀጣይ ተመሳሳይ ውይይት ለማካሄድ ወስነዋል፡፡

XS
SM
MD
LG