በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተፈናቃዩ ሕይወት በመቀሌ


የተፈናቃዩ ሕይወት በመቀሌ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

አቶ ክፍለእየሱስ መስፍን ይባላሉ። የ78 ዓመት አዛውንት ናቸው። ባለፈው ኅዳር ወር በአሁኑ ሰዓት አወዛጋቢ ከሆነው ከምዕራብ ትግራይ አዳባይ ከተባለ መፈናቀላቸውን ይገልፃሉ። አሁን የሚገኙት መቀሌ ከተማ ነው። ከጦርነቱ በፊት በግብርና ሥራ ይተዳደሩ እንደነበር የገለፁት ተፈናቃዩ አሁን ያሉበትን ሁኔታ አካፍለውናል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG