ነዳጅ እጥረት በመቀሌ
ላለፉት ስምንት ወራት ወደ ትግራይ ክልል ነዳጅ ባለመግባቱ መቸገራቸውን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋረራቸው የመቀሌ ነዋሪዎች ገለፁ። የነዳጅ እጥረት በህይወታቸው ላይ እየፈጠረ ያለውን ተጽዕኖ ያስረዱ ነዋሪዎች ችግሩ እንዲፈታ ዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ተጽዕኖ እንዲያደርግ ጠይቀዋል ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች