No media source currently available
የትግራይ ክልል ከሌላው ኢትዮጵያ ተለይታ ብቻዋን በምታካሂደው ምርጫ ለመታዘብ ከሥልሳ በላይ የሃገር ውስጥና አንድ የዓለምቀፍ ታዛቢዎች በክልሉ እንደሚገኙ የክልሉ ምርጫ ኮሚሽን ገለፀ። ኮሚሽኑ ከ15 በላይ የሃገር ውስጥና የውጭ መገናኛ ብዙሃን የምርጫ ሂደቱ እንዲዘግቡ ክልሉ ውስጥ ይገኛሉ ብሏል።