No media source currently available
በትግራይ ክልል ለሚካሄደው ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። ለስምንት ቀናት በሚቆየው በዚህ የመራጮች ምዝገባ ከሁለት ነጥብ ስድስት ሚልዮን በላይ መራጮች ሊመዘገቡ ይችላሉ ብሏል የክልሉ ምርጫ ኮሚሽን።