No media source currently available
የትግራይ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ምርጫ እንዲካሄድ ወሰነ። ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ነው ውሳኔው ያስተላለፈው።