የበዓሉ ተሳታፊዎችም፣በሕወሃት በአመራሮች መካከል የተፈጠረው ፖለቲካዊ ልዩነት በበዓሉ ድምቀት ላይ ተፅእኖ አላሳደረም ሲሉ ተናግረዋል ። ለሁለት የተከፈሉት የህወሓት አመራሮች ተወካዮች ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ መድረክ ላይ በተገኙበት በዐሉ መከበር መጀመሩን ጠቅሶ ሙሉጌታ አጽብሐ ተከታዩን ዘገባ ከመቀሌ ልኳል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኖቬምበር 22, 2024
"ድህነትን መቀነስ የፍልሰት ቀውስን ለማስታገስ ያስችላል" ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ
-
ኖቬምበር 21, 2024
በዐዲሱ የሶማሊያ ተልዕኮ የሚካተቱ ሀገራት ገና እንዳልተለዩ አፍሪካ ኅብረት አስታወቀ
-
ኖቬምበር 20, 2024
የሰባት ዓመት አዳጊ አግተው ገንዘብ የጠየቁ ሦስት ወጣቶች 11 ዓመት እስር ተፈረደባቸው
-
ኖቬምበር 20, 2024
የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሠራተኞች በዘራፊዎች ምክኒያት ሥራ ማቆማቸውን ገለጹ