No media source currently available
የአሸንዳ ሻደይ አሸንድዬ ሶለላ ክብረ በዓል ዛሬ መከበር ጀምሯል። ዛሬ በመቀሌና ዓቢ ዓዲ እንዲሁም በሌሎችም የትግራይ ከተሞች መከበር በጀመረው የጀመረው ዓመታዊ በዓል ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተገኝተዋል።