በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል ወጅራት ወረዳ የዓዲ ቐይሕ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጥያቄ


በትግራይ ክልል ወጅራት ወረዳ የዓዲ ቐይሕ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጥያቄ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:33 0:00

በትግራይ ክልል ወጅራት ወረዳ የዓዲ ቐይሕ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ወረዳ የመሆን ጥያቄ ይመለስልን በማለት በዛሬው እለት ሰልፍ ወጡ። ነዋሪዎቹ ለሦስት ወራት ያቀረቡት ጥያቄ ስላልተመለሰ ለሁለተኛ ግዜ ሰልፍ መውጣታቸው ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋ።

XS
SM
MD
LG