No media source currently available
ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ የኮቪድ-19ን ወረርሽኝ ለመቋቋም የያዘችውን ጥረት የሚደግፍ 250 የህሙማን የመተንፈሻ መሳሪያዎችን እና ተጓዳኝ ቁሳቁስ በስጦታ አበረክታለች። ይህ ድጋፍ አሜሪካ እስከዛሬ ያበረከተችውን ድጋፍ የሚያጠናክር ነው ተብሏል።