በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፖለቲካ አለመረጋጋት በሚስተዋልባት ኢትዮጵያ የሀገረ-ብሄር ግንባታ እውን ሊሆን ይችላል?


የፖለቲካ አለመረጋጋት በሚስተዋልባት ኢትዮጵያ የሀገረ-ብሄር ግንባታ እውን ሊሆን ይችላል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:32:49 0:00

ከቅርብ አመታት ወዲህ ኢትዮጵያ የፓለቲካ አለመረጋጋት፣ ግጭቶች፣ የእርስ በእርስ የጥልቻ ንግግሮች ተደጋግመውና መልካቸውን እየቀየሩ የሚረብሿት አገር ሆናለች። የዝነኛው የኦርሚኛ ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተከትሎም፣ በኦሮሚያ ክልል እና በአዲስ አበባ የጠፋው የሰው ሕይወት፣የጎደለው የሰው አካልና የጠፋው ንብረት ለዚህ ማሳያ ነው። ይህ አለመረጋጋት ደግሞ በኢትዮጵያ የንግድና ምጣኔ ሀብት ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ተፅኖ እያሳረፈ ነው።

XS
SM
MD
LG