በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲሱ የፀረ ሽብር ሕግ ያለፈውን አይመስልም


አዲሱ የፀረ ሽብር ሕግ ያለፈውን አይመስልም
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:59 0:00

የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ እየተጠቀመበት የሚገኘው የፀረ ሽብር ሕግ በ2012 ዓ.ም የወጣው መሆኑን ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግና የሕግ ባለሞያዎች ተናግረዋል።  ዐዋጁም ከዚህ ቀደም የነበረውንና በ2001 ዓ. ም የሽብር ሕግ ያሻሻለ ሳይሆን ያንን የሻረና አዲስ የወጣ ነው ብለዋል።

XS
SM
MD
LG