No media source currently available
በምራዕብ ቀጠና የኢትዮ ቴሌኮም ኃላፊ አቶ ገመቺስ ታደሰ ግድያ ጋር ተያይዞ የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የነቀምቴ ከተማ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ኃላፊው ከትናንት በስቲያ ዕሁድ አመሻሽ 1 ሠዓት ገደማ ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቋል፡፡