በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጤፍ በአሜሪካ


ጤፍ በአሜሪካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:27 0:00

“ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ” አቶ ተስፋ ድራር የዩናይትድ ስቴትስ የጤፍ ገበሬ፡፡

ዛሬ ዛሬ የጤፍ ዱቄትም ሆነ ጥሬ የጤፍ ምርት በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ መደብሮች ውስጥ ማግኘት እንግዳ አይደለም።

ከኢትዮጵያውያኑ እና ከኤርትራውያን ሌላ ጤፍ የሚመገቡ የዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪዎችም በርካቶች ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

XS
SM
MD
LG