በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሩሲያ በሱዳን ለመገንባት ባቀደችው የባህር ኃይል ጦር ሰፈር ጉዳይ ከሀገሬው ሰው ተቃውሞ እንደሚጠብቃት ተሰግቷል


ሩሲያ በሱዳን ለመገንባት ባቀደችው የባህር ኃይል ጦር ሰፈር ጉዳይ ከሀገሬው ሰው ተቃውሞ እንደሚጠብቃት ተሰግቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:46 0:00

ሱዳን ከምዕራቡ ዓለም ተቃውሞ ቢገጥማትም ከወታደራዊ ኃይል ወደ ሲቪል አገዛዝ የምታደርገው የሽግግር ሂደት እንደተጠናቀቀ በአፍሪቃ የመጀመሪያው የሩስያ የባህር ኃይል ጦር ሰፈር በሃገሯ እንዲቋቋም የምትፈቅድ መሆኗን አስታወቀች።

ይሁንና አንዳንድ ሱዳናውያን የጦር ሰፈሩ ግንባታ የሚያመጣውን የንግድ ሥራ እና ሌሎች ጥቅሞች ቢደግፉም፣ የአካባቢ የጎሳ መሪዎች ግን የውጭ አገር ጦር ከዚያ የመሥፈሩን ሃሳብ ይቃወማሉ። ዘገባውን ከተያያዘው ፍይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG