በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መስራች ጉባዔ


የሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መስራች ጉባዔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:58 0:00

ባለፈው ዓመት በሰላማዊ መንገድ ለመታገድ ወደሀገር ውስጥ የገባው የሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት በዛሬው ዕለት መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። ፓርቲው አመራሮቹንና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን እስከነገ እንደሚመርጥ የተገለፀ ሲሆን ፓርቲው ዕውቅና ለማግኘት የሚያስፈልገውን 4 ሺ ፊርማና የፓርቲ ህገደንብ ማዘጋጀት ሥራዎችን አጠናቅቂያለሁ ብሏል።

XS
SM
MD
LG