No media source currently available
ትናንት በደቡብ አፍሪካ ሶዌቶ ግዛት በኢትዮጵያዊያን ስፋሪዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ። የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ቃል አቀባይ ሁኔታዉን ለመቆጣጠር የፖሊስ ኃይል በቦታዉ ተሰማርቷል ብለዋል።