No media source currently available
በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳና በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ፣ ባለፉት ሁለት ቀናት በደረሱ ጥቃቶች አራት ሰዎች እንደተገደሉ የወረዳዎቹ ባለሥልጣናት ተናገሩ፡፡ በጥቃቱ 5 ሰዎች መቁሰላቸውም ታውቋል።