በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የግጭት አፈታት ባህላዊ ሥነ ስርዓት


የግጭት አፈታት ባህላዊ ሥነ ስርዓት
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:16 0:00

በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን 16 ብሄረሰቦች የሚገኙ ሲሆን ያልተዳሰሱ በርካታ ቱባ ባህሎች ባለቤቶች ናቸው፡፡ የግጭት አፈታት ባህላዊ ሥነ ስርዓት አላቸው፡፡ በአንድ መሠረታዊ ጉዳይ የተቀያየሙ እንደሆነ በባህላዊ መንገድ እረቀ ሰላም ያወርዳሉ፡፡

በዚህ ባህላዊ ሥርዓት ውስጥ የጎሳ መሪዎችና የሀገር ሸማግሌዎች ሚናቸው አያል ነው፡፡ በ4ተኛው የደቡብ ክልል ባህል አውደ ትዕይንት ላይ በሶዶ ከተማ በቀረበ በጎሳና በቤተሰብ መካከል የተፈጠረን ግጭት በባህላዊ መንገድ የሚፈቱበት ሥርዓት፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG