በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተደጋጋሚ እየታየ ያለው የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ክፍያ መዘግየት ችግር ትኩረት እንዲሰጠው የምክር ቤት እንደራሴዎች አሳሰቡ።
ክልሉ ያጋጠመውን የሠራተኞች ደመወዝ እጥረት ለማቅለል፣ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ በኅዳር እና ታኅሣሥ ወራት ውስጥ ከ100 ሚሊዮን በላይ ብር ወደ ዞኖች ማስተላለፉን ኃላፊዋ ወይዘሮ ዘይቱና ኢብራሂም ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቀዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።