No media source currently available
በተጓተተው የሶማሊያ የፓርላማ ምርጫ የሶማሊያ ሕግ አውጭዎች ለሴት እንደራሴዎች 30 በመቶ መቀመጫ ለመክፈት የገቡትን ቃል ማሟላት አለመቻላቸው ተገልጿል። የኮታውን ግማሽ ያህል ሴቶች ያልተገኙት ባህላዊ የጎሳ መሪዎች የሴቶችን መመረጥ ባለመፍቀዳቸው እንደሆነ ተገልጿል።