ዋሺንግተን ዲሲ —
በጉዳዩ ዙሪያ ምርመራ ሊከፈት መሆኑም በሚቀጥለው ሣምንት አዲስ ፕሬዚዳንት ተመርጦ ማጠናቀቅ ያለበት ሂደት መጓተቱ አይቀርም ይባላል፡፡
ጀምስ በቲ ያጠናቀረውን ዘጋባ ቆንጅት ታየ ታቀርበዋለች፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
-
ቆንጂት ታየ