"መንግሥት በድርቅ የተጎዱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን ለመርዳት የሚያደርገውን ጥረት የሶማሊያ ሕዝብ እንዲያግዝ" የሶማሊያው ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጥሪ አቀረቡ።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዳመለከተው በዚያች አገር ቁጥሩ 7 ነጥብ 7 ሚሊዮን የሚደርስ ሕዝብ በድርቁ ተጎድቷል።