No media source currently available
በአፋር እና ሶማሌ መካከል የነበረውን አለመግባባት የሚዳኝ አንድ የሽምግልና መድረክ ዛሬ በአዳማ ተጀምሯል። መድረኩን የሰላም ሚንስትር ከኢትዮጵያ ሀገር ሽማግሌዎች መማክርት ጋር ያዘጋጀው ሲሆን በሽምግልናው ላይ የሁሉም ክልሎች ሽማግሌዎች ተወክለውበታል።