በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማሕበራዊ ሥራ ፈጣሪነት በኢትዮጵያ .. “ፈተናን” እንደ “ዕድል”


ማሕበራዊ ሥራ ፈጣሪነት በኢትዮጵያ .. “ፈተናን” እንደ “ዕድል”
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:23 0:00

“ችግሮችን ስናስብ ወደ መቆም ነው የምንሄደው። .. መቆም መልስ አይደለም። ሁልግዜ ችግሮች አሉ። ችግሮችን ለመፍታት መሞከር ነው። አንዴ ተፈጥረናል በዚህ ምድር ላይ ባየነው ነገር ላይ በሁለት እግር ቆመን .. እንፈታዋለን ብለን መሞከር" አቶ ክብረት አበበ የኢትዮጵያ ማሕበራዊ ሥራ ፈጣሪዎች ማሕበር የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት።

XS
SM
MD
LG