No media source currently available
የደቡብ ክልል ምክር ቤት 11ኛ ክልል ሆኖ ይደራጃል ለተባለው ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዛሬ በጠራው አስቸኳይ ጉባኤ ስልጣን አስረከበ። በሐብት ክፍፍል ላይ ተወያይተዋል።