No media source currently available
በደቡብ ክልል በኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ እንዲሁም በጉራጌ ዞን መስቃንና ማረቆ ወረዳዎች መካከል ግጭት ፈጥረው በርካቶች እንዲገደሉና ንብረት እንዲወድም አድርገዋል ያሏቸውን 34 አመራሮችና ባለሙያዎችን ማሳሰሩን የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።