በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ክልል በግጭትና በተፈጥሮ አደጋ የደረሰው ጉዳት


በደቡብ ክልል በግጭትና በተፈጥሮ አደጋ የደረሰው ጉዳት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00

በደቡብ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋ ከ310 ሺህ በላይ ዜጎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። መንግሥት ለሰብዓዊ ድጋፍ፣ ለማገገሚያ እና መልሶ ማቋቋም ከ836 ሚሊየን በላይ ብር ውጪ ማድረጉን ኮሚሽነር ጋንታ ጋምአ በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG