No media source currently available
በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን በማረቆና በመስቃን መካከል ዳግም በተቀሰቀሰ የማንነትና የመሬት ይገባኛል ግጭት የ10 ሰዎች ህይወት መለፉን የአከባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።