በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሲአን አቤቱታና የምርጫ ቦርድ ውሣኔ

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ - ሲአን “በአባሎቼ ላይ የሚፈፀመው በደል ከ2005ቱ ምርጫ እራሴን እንዳገልል አስገድዶኛል” ብሏል፡፡
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:40 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ - ሲአን “በአባሎቼ ላይ የሚፈፀመው በደል ከ2005ቱ ምርጫ እራሴን እንዳገልል አስገድዶኛል” ብሏል፡፡

ለወረዳ ምርጫ ዕጩ የሆኑ አንድ ግለሰብ እንደተገደሉበትና ድብደባና ወከባ ያልተፈፀመበት አንድም ወረዳ እንደሌለ ድርጅቱ በመግለጫው ጠቅሷል፡፡

የምርጫ ቦርድ በበኩሉ ድርጅቱ ቀደም ሲልም ከምርጫው ሂደት ለመውጣት ዝግጅት ያደርግ እንደነበረ ገልጿል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ያዳምጡ
XS
SM
MD
LG