No media source currently available
ለሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ህዝባዊ ቅስቀሳ ዛሬ በሃዋሳ ከተማና በዞኑ ወረዳዎች ተጀመረ። ቅስቀሳውን እያካሄደ ያለው የሲዳማ ዞን መንግስት መሆኑም ታውቋል። በአንፃሩ ግን በተቃራኒው በኩል የሚደረግ ቅስቀሳ የለም።