በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

10ኛው ክልል


10ኛው ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:49 0:00

በሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ላይ የተካሄደው ውሣኔ ሕዝብ የኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እየተሻሻለና የሕዝቦች ጥያቄ በአግባቡ ምላሽ እያገኘ መሄዱን ያሳያል ሲሉ የዞኑ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ተናግረዋል። “የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ለምርጫ” ደግሞ ውሣኔ ሕዝቡ በሰፊ ተሣትፎና በሰላማዊ ሁኔታ መካሄዱን አስታውቆ የተስተዋሉ ክፍተቶች ቢኖሩም ውጤቱን እስከመቀየር የሚያደርሱ አይደሉም ብሏል።

XS
SM
MD
LG