No media source currently available
በሲዳማ ስም የተደራጁ ሁለት የፖለቲካ ጥምረት ፈጠሩ። “ኢሕአዴግ ውስጥ የተደረገው የሥልጣን ለውጥ ባይመጣ ሲዳማ ክልል የመሆን መብቱ አይጠበቅለትም ነበረ” ሲሉ የፓርቲዎቹ መሪዎች ለቪኦኤ ተናግረዋል።