በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሲዳማ ምክር ቤት ተቀምጧል


የሲዳማ ምክር ቤት ተቀምጧል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:01 0:00

ሲዳማ ክልል የየራሳቸው ምክር ቤቶች በሌላቸውና ቁጥራቸው ከሰባት የማይበልጡ ኃላፊዎች በሚሾምላቸው አራት ዞኖች እንደሚደራጅ ተገልጿል።

የክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ሲሆን ቪኦኤ ያነጋገራቸው የምክር ቤቱ አባላት የዞኖቹን መዋቅሮች መዘርጋት የህዝቡን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ችግሮች ለማቃለል የሚደረጉ ጥረቶችን እንደሚያግዝ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG