በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አል-አሙዲ ተፈቱ

ሼኽ መሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ /ፎቶ - ፋይል/
ሼኽ መሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ /ፎቶ - ፋይል/

ሼኽ መሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ ወደ ኢትዮጵያ የሚመለሱት መቼ እንደሆነ ለጊዜው አይታወቅም።

ትውልደ-ኢትዮጵያው ሳዑዲ አረቢያዊ ባለሃብት ሼኽ መሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ ከአንድ ዓመት በላይ ከቆዩበት የሳዑዲ እሥራት ተፈቱ።

ንጉሡ ጥላሁን /የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ/
ንጉሡ ጥላሁን /የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ/

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላዑን ለአሜሪካ ድምፅ በተለይ በሰጡት ቃል ሼኽ አል አሙዲን ለማስፈታት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የተለያዩ ጥረቶችን ሲያደርጉ መቆየታቸውን ገልፀዋል።

ሼኽ መሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ ወደ ኢትዮጵያ የሚመለሱት መቼ እንደሆነ ለጊዜው አይታወቅም።

ለተጨማሪ የተያይዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አል-አሙዲ ተፈቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:28 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG