በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሌራ ወረርሽኝ በሻሸመኔ


የኮሌራ ወረርሽኝ በሻሸመኔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:55 0:00

በምዕራብ አርሲ ዞን በሻሸመኔና በሻላ ወረዳዎች ለተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ ስድስት ሰዎች መጋለጣቸውን የሻሸመኔ ወረዳ ጤና አጠባበቅ ፅሕፈት ቤት አስታውቋል። ሁለቱ በሕክምና ተረድተው ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን ኃላፊው አቶ መሃመድ ገመዴ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። በሽታውን ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ኃላፊው አመልክተዋል።

XS
SM
MD
LG