No media source currently available
የሻደይ፣ የአሸንድዬ እና ሶለል በዓላት በኮቪድ ምክንያት አይከበርም ዘንድሮ በተከሰተው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዓመታዊው የሻደይ፣ የአሸንድዬ እና ሶለል በዓላት በዋግ ህምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በሰሜን ወሎ ዞኖች በህዝባዊ በዓልነት አይከበርም።