በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የበርካታ አፍሪካውያን መሪዎች እና ታዋቂ ሰዎች ስም በፓናማ ሰነድ ውስጥ ተጠቅሷል


የበርካታ አፍሪካውያን መሪዎች እና ታዋቂ ሰዎች ስም በፓናማ ሰነድ ውስጥ ተጠቅሷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በነዳጅ የከበረችው የናይጄሪያ ናይጄር ዴልታ የቀድሞ አገረ ገዢ፣ የሌላዋ የነዳጅ ባለጸጋ ሃገር የኣንጎላ የነዳጅ ሚኒስትር፣ የሙዋቹ የጊኒ መሪ ላንሳና ኮንቴ ባለቤት እንዲሁም የቀድሞ የተ መድ ዋና ጸሓፊ ኮፊ አናን ልጅ ስምም በፓናማው ሰነድ በተጋለጡት የባንክ ሂሳቦች ስማቸው ተነስቱዋል።

XS
SM
MD
LG