አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ቁጥጥር እና ሚዛን፤
በዩናይትድ ስቴትስን መሠል ዲሞክራሲ ሦሥቱ የመንግሥት አስተዳደር ቅርንጫፎች ምንነትና ሚና የምሽቱ ልዩ ትንታኔ ትኩረት ነው።
ለትንታኔው ቤተኛችንን ዶ/ር ብሩክ ኃይሉ በኦሃዮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምሕር ናቸው።
የትንታኔውን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ