በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጠቅላይ ሚንስትሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ማብራሪያ ላይ የባለሙያዎች ምልከታ


please wait

No media source currently available

0:00 0:09:39 0:00

ኢትዮጵያ ተጨማሪ ብድሮችን ለማግኘት ለአምስት አመታት ከአበዳሪ አለም አቀፍ ተቋማት ጋር እያደረገቻቸው ያሉ ድርድሮች በአብዛኛው ተቀባይነት እያገኙ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል::

ጠቅላይ ሚንስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራርያ ላይ እንዳሉት ይህም ከተሳካ ተጨማሪ 10.5 ቢሊዮን ዶላር ኢትዮጵያ በቀጣይ ዓመታት እንደምታገኝ ተናግረዋል::

በውጭ ምንዛሬ እጥረት እየተፈተነች ባለቸው ኢትዮጵያ ተጨማሪ ብድር መገኘቱ ኢኮኖሚውን ሊያነቃቃው እንደሚችል የሚናገሩት የአሜሪካ ድምጽ ያናገራቸው የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ነገር ግን ይህም ተጨማሪ እዳ ለሃገሪቱ እንዳያስከትል ከወዲሁ ትክክለኛ የልማት ስራዎች መለየት ያስፈልጋል ይላሉ::

XS
SM
MD
LG