No media source currently available
ወጣቶች ወደ ህዋ ሣይንስ እንዲሳቡ ለማድረግ የሚያስችሉ ሥራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን የኢትዮጵያ የህዋ ሣይንስ ማኅበር አስታውቋል። ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ሳተላይት ማምጠቋ ወጣቶችን ወደ ዘርፉ እንዲሳቡ ለማድረግ መሠረት እንደሚጥል የህዋ ሣይንስ ማኅበር ዋና ስራ አስኪያጅ ተናግረዋል።