በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሩሲያ ታክቲካዊ የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎችን በቤላሩስ ልታጠምድ ነው


ሩሲያ ታክቲካዊ የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎችን በቤላሩስ ልታጠምድ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:12 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ፣ ኹለተኛውን የዴሞክራሲ ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ ላይ ለማዘጋጀት እየተሰናዳች በአለችበት በአሁኑ ወቅት፣ የሩስያው ፕሬዝዳንት ታክቲካዊ የተባሉትን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ዐይነቶች ወደ ቤላሩስ ለማሠማራት እና ለመወደር ማቀዳቸውን ተናግረዋል።

የአሜሪካ ድምፅዋ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ እንደዘገበችው፣ ሩሲያ እስከ አሁን በዩክሬይን ላይ በፈጸመችው ጥቃት፣ የተጠቀመቻቸው የጦር መሣሪያ ዐይነቶች፣ በሰላማውያን

ዩክሬናውያን ላይ ብቻ ሳይኾን፣ በአገሪቱ የተፈጥሮ አካባቢም ላይ ከፍተኛ ውድመት አድርሰዋል።

XS
SM
MD
LG