በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪና ወዳጁ የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት የቀብር ሥነ ስርዓት


የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪና ወዳጁ የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት የቀብር ሥነ ስርዓት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:52 0:00

የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪና ወዳጁ የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት የቀብር ሥነ ስርዓት ዛሬ በመንበረ ፀባዎት ቅድስ ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ትናንት ሰኞ ሊፈፀም የነበረው የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት የቀብር ሥነ ስርዓት ወደ ዛሬ ማክሰኞ የተላለፈው ከቤተሰብ በቀረበ ጥያቄ እንጂ ሌላ በምንም ምክንያት አለመሆኑን የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር አስታውቋል፡፡

XS
SM
MD
LG