No media source currently available
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰጡትን ማብራሪያ ተከትሎ ከሮይተርስ የዜና ወኪል ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል።