No media source currently available
ህዝበ ሙስሊሙ በራማዳን የፆም ወቅት ሲያከናውናቸው የቆዩ የተለያዩ የበጎ ተግባራት በተለይ በዚህ የኮሮና ወረርሽኝ ወቅት ሰፋ ባለ ሁኔታ መቀጠል እንዳለባቸው የእምነቱ ልሂቃንና ተከታዮች ይናገራሉ።