በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የራዲዮ መጽሔት ወጎች:- ከቴዲ አፍሮ ጋር የተካሄደ የቴሌቭዥን ቃለ ምልልስ እና ሌሎች ታሪኮች


SEED Ethiopia Awards logo
SEED Ethiopia Awards logo
የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች “ቅምሻ”
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:27 0:00
የጥበብና ጥበበኛው መስኮት:- ቴዲ አፍሮ ከአሉላ ከበደ ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ .. ክፍል አንድ።
please wait

No media source currently available

0:00 0:19:34 0:00
ውይይት:- ከዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት መሥራችና አዲሶቹ አመራር አባላት ጋር .. ክፍል አንድ።
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:14 0:00
የግንቦት ጋብቻ .. የንጉሴ አክሊሉ የድምጽ መስኮት።
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:45 0:00
የጥበብና ጥበበኛው መስኮት:- ቴዲ አፍሮ ከአሉላ ከበደ ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ ክፍል ሁለት።
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:41 0:00
ውይይት:- ከዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት መሥራችና አዲሶቹ አመራር አባላት ጋር .. ክፍል ሁለት።
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:30 0:00

ቴዲ አፍሮ ረዥሙን ቀጠሮ አክብሮ ረዘም ዘለግ ላለ ወግ ከአሜሪካ ድምጽ ስቱዲዮ ተገኝቷል። ስለ ሕይወት፥ ሙዚቃና ታሪክ ይወያያል። ወዲህ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የመጣበት ሽልማት እና ገጠመኞችም

አቶ አክሊሉ ደምሴና አቶ ተስፋዬ ኃይሉ መሥራች የቦርድ አባላት ናቸው። አቶ ቢኒያም ሙልጌታ ከድርጅቱ አዳዲስ ተተኪ የአመራር አባላት አንዱ ነው።

ድርጅቱ የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት በእንግሊዝኛው ምህጻረ ቃል SEED ማኅበረ ግዩራን ዘር-ኢትዮጵያ ይሰኛል።

የማለዳ ጅማሮውን፥ ዛሬ የደረሰበትን እና ብሎም ያለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ጉዞውን መለስ ብለን መልከት እናደርጋለን። የነገ መንገዶቹንና አቅጣጫውንም ወደፊት በሚያሳየው መነጥር አቅርበን ለማየት እንጥራለን።

ንጉሴ አክሊሉ በአዲስ አበባው የድምጽ መስኮቱ ስለ ግንቦት ጋብቻ እና ፍቺ፤ ስለ ሕጻናት ያወጋናል።

ከቴዲ አፍሮ ጋር የተደረገውን ይህን ቃለ ምልልስ በቴሌቭዥን መስኮት ለመከታተል ከፈለጉ የፌስ ቡክ ተከታዩን ማገናኛ መስመር ይጫኑ

https://amharic.voanews.com/a/a-conversation-with-teddy-afro-6-2-2017/3885730.html

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG