በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተፈናቃዮች በቆቦ


ተፈናቃዮች በቆቦ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:25 0:00

በሰሜን ወሎ ቆቦና አካባቢዋ የሚገኙ በሺህዎች የሚቆጠሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በጦርነቱ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ ይገኛሉ። ተፈናቃዮቹ ለከፋ የምግብና የመሰረታዊ አገልግሎቶች እጥረት መዳረጋቸው፣ ለሥነ ልቦና ስብራትና ለማኅበራዊ ውጣ ውረዶች መጋለጣቸውን ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG