No media source currently available
የህወሓት አባላት የሆኑት አንዳንድ ባለሥልጣናት ከኃላፊነት የተነሱት ባሳዩት የአፈጿጸም ድክመት ነው ሲል የብልፅግ ና ፓርቲ አስታውቋል። ሰሞኑን ከኃላፊነት የተነሱት የህወሓት አባላት አንድ የፌዴራል መንግሥትና አንድ የአዲስ አበባ አስተዳደር ባለሥልጣን መሆናቸውን ብልጽግና ጠቁሟል። የተደረገው ሹም ሽር ከሌላ ከምንም ነገር ጋር መያያዝ እንደሌለበትም አሳስበዋል።