No media source currently available
ለገዥው ብልፅግና ፓርቲ ድጋፍ የገለፁ ሰልፎች ኦሮምያ ክልል ውስጥ ዛሬ በተለያዩ ከተሞችና ወረዳዎች ተካሂደዋል። በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በመቱ ከተማና ስድስት የኢሉ አባቦር ዞን ወረዳዎች እንዲሁም ሌሎች ከተሞች ላይ የድጋፍ ሰልፎቹ ተካሂደዋል።